🎵
[00:32.42]ሁሌ እንግዳ ፍቅር አይጠገብ
[00:36.13]ተወኝ አይሉት ማብቂያም የለው ገደብ
[00:40.44]እኔን ካንቺ ቀላቀለኝና
[00:44.44]ደስታ ጣዕሙን ቸረኝ እንደገና
[00:48.12]ያፈቀረ ማይወደው ስሜቱን
[00:52.46]ከልቡ ሰው ላፍታ መለየቱን
[00:56.48]አብረን ስንሆን ጊዜ ይከንፍብኛል
[01:00.17]ስትሄጅ ማጣሽ ማጣሽ ይመስለኛል
[01:04.29]ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው
[01:10.88]ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው
[01:18.85]ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው
[01:27.48]ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃው)
[01:35.45]አይበቃ (አይበቃ)
[01:39.22]ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ)
[01:42.92]ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ)
[01:46.98]ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ)
[01:50.97]ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
[01:54.75]ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ)
[01:58.77]ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ)
[02:03.05]ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
[02:24.64]ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው
[02:28.91]ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው
[02:32.97]ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው
[02:37.02]ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው
[02:40.78]ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው
[02:47.63]ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው
[02:55.79]ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው
[03:03.41]ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃ)
[03:12.25]አይበቃ (አይበቃ)
[03:16.53]ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ)
[03:20.01]ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ)
[03:24.06]ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ)
[03:28.37]ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
[03:31.55]ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ)
[03:35.81]ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ)
[03:40.37]ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
[03:46.52]🎵